Atnim-1
#other
ሰላም እንደምን አላቹ ። 1 ነገር እንድትተባበሩኝ ነው እሱም በሴተኛ አዳሪ (prostitute )እህቶቻችን ላይ ሰፋ ያለ research እየሰራሁ ነው እና ቃለ መጠየቅ ማድረግ ፈልጌ ነበር ግን ቀን ቀን የት የት አካባቢ በብዛት እንደሚሰሩ አላቅም ። እና እሱን እንድትነግሩኝ ፈልጌ ነው ከቻላቹ ቦታውን በደንብ ብትጠቁሙኝ ደስተኛ ነኝ ። ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ
Jun 29, 20236 engagements