#education
Endet nachihu friends here we are gc students and we all are new for the exit exam. We all are confused about it. So, ጤና ተማሪዎች ከዚህ በፊት ወስዳችሁ ስለምታቁ Please share us some points? Detail ገብተው ነው ሚያወጡት ወይስ General የሆነ ነገር ነው። we are biology students እና የCompound ስም፤ የሰዎች ፤ የባክቴሪያ ፣የEnzyme ስም መሸምደድ ይሔን ያህል ይጠቅማል? እስቲ ከልምዳችሁ አካፍሉን
Jun 28, 20230 engagements