#other
ሰላም እንዴት ናቹ ምን መሰላቹ ባለፈዉ አመት ነው የተመረኩት እና ስራ በመፈለግ ይሃዉ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው አሁን ደሞ ማስተርሴን የመቀጠል እቅድ አለኝ በተጨማሪም ከቤት ተከራይቼ ለመዉጣት አስቤያለሁ በአጠቃላይ ገንዘብ ያስፈልገኛል አሁን ላይ ደሞ ምንም የለኝም እና ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ በዚህ ሁለት ወር በቂ ገንዘብ ማግኘት አለብኝ ይሆናል ምትሉትን ነገር ጠቁሙኝ እስቲ እባካችሁ
Jun 28, 20236 engagements