#education
እንዴት ናችሁ Am freshman student(F) at BDU n i have 3.5GPA 458 ደሞ ye entrance point.. Pharmacy new ማጥናት ምፈልገው በዚ ነጥብ COC መፈተን ምችል ይመስላቺሁአል ማለት ብፈተን fieldun የማግኘት ዕድል ይኖረኛል....... ስለ COC ይዘት ምታቁት ነገርስ ይኖር ይሆን.... አመሰግናለሁ 🙏🏽
Jun 28, 20235 engagements