ሰላም። የኔ ጥያቄ ለምንድነው እኛ አፍሪካውያን ለራሳችን ጥሩ ቦታ የማንሰጠው? ማለት እኛ እራሳችንን ሳናከብር፣ እራሳችንን እያቀለልን ለምንድነው ሌሎች እንዲያከብሩን የምንጠብቀው? ለምንድነዉ አሁን ባለንበት ሁኔታ settled ሆነን የተቀመጥነው ገና ሰው ወደ ደረሰበት መቼ ተጠጋን?
Jun 28, 2023That's not our problem specialy for Ethiopians every Ethiopian think they are better than white people 😂😂
Jun 28, 2023