I wanna take part in a volunteer work this summer and i would really be honored if you guys can point out to me where i can participate‽
Jun 27, 2023#ክረምትን_ምን_ሊሰሩ_አስበዋል እንደተለመደው ድርጅታችን አስካል በተለይ ለ #High_school ,#college & #universtiy ተማሪዎች የክረምት ጊዜያችሁን ቁም ነገር በመስራት እንድታሳልፉ በማሰብ ህጻናት ተማሪዎችን ከማስጠናት ጀምሮ ልዩ ልዩ የበጎነት ትሩፋቶች ላይ በማሳተፍ አይረሴ ጊዜ እንድታሳልፉ የሚያስችላችሁን አሰራር ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ በቅርብ ጊዜ የበጎ ፈቃደኞች ምዝገባ እንጀምራለን፡፡ ጠብቁን፡፡ 0902404444 #ባይተርፈንም_ያለንን_እናካፍላለን አስካል በጎ አድራጎት ማኅበር
Jun 28, 2023