bella_axumawi-403
#relationships
ከፍቅረኛዬ ጋር ምርጥ ግዜን ማሳለፍ እፈልጋለው መናፈሻ ቦታ ነገር ፀጥ ያለ ቦታ የት አገኛለው እና ልጋብዛትም እፈልጋለው ብር ብዙ የለኝም ግን በትንሽ ዋጋ የት እና ምን ልጋብዛት እችላለው እስቲ ንገሩኝ ወንድሞቼ
Jun 27, 20231 engagements
ከፍቅረኛዬ ጋር ምርጥ ግዜን ማሳለፍ እፈልጋለው መናፈሻ ቦታ ነገር ፀጥ ያለ ቦታ የት አገኛለው እና ልጋብዛትም እፈልጋለው ብር ብዙ የለኝም ግን በትንሽ ዋጋ የት እና ምን ልጋብዛት እችላለው እስቲ ንገሩኝ ወንድሞቼ
Jun 27, 2023Shifta hid bole moenco... Arif bet new wagawm temetatagn girgr yalbezabet
Jun 27, 2023