ሰላም ሰዎች 👋 ምክራችሁ ያስፈልገኛል ምንም ከሌላቸው ከድሀ ቤተሰብ የተወለደ ልጅ ከዜሮ ተነስቶ እንዴት ሀብታም መሆን ይችላል ? የቤተሰቦቼን እና የነገ ህይወቴን መለወጥ እፈልጋለሁ። እንዴት ነው ምንም መነሻ ሳይኖረኝ ነገ ትልቅ የምሆነው ? አቋራጭ መንገድም ካለ ወይም በኔ የህይወት መስመር ያለፈ ካለ ፕሊስ ንገሩኝ 🙏🙏
Jun 27, 2023Trading crypto , learning coding , shortcut gn adeleum enesum , focus gn Karen be 3 wer wust hiwothn tilewtewaleh
Jun 27, 2023