Ezezezezzz208
#religion
በማርያም አትለፉኝ🙏🙏🙏🙏 ከ ክፍለ ሀገር መጥቼ ቃጥላ ማርያም መተመቅ ፈልጌ ነበር እና ቤት ተከራይቼ ነው ምጠቀመው?? ወይንስ እዛው ማደር ይቻላል?? እና ስንት ብር ይበቃኛል??
Jun 26, 20232 engagements
በማርያም አትለፉኝ🙏🙏🙏🙏 ከ ክፍለ ሀገር መጥቼ ቃጥላ ማርያም መተመቅ ፈልጌ ነበር እና ቤት ተከራይቼ ነው ምጠቀመው?? ወይንስ እዛው ማደር ይቻላል?? እና ስንት ብር ይበቃኛል??
Jun 26, 2023የምትቆየውን ቀን ያክል ቤት ተከራይ ግንን ቀላል አይሆንም ሸራ ቤት እንኳን ለሳምንት ከ 1000 በታች አይኖርም ከ ወራት በፊት እዚያው ነበርኩ
Jun 27, 2023Ergitegna aydelehum gn bzu sewoch siyaweru endesemahut kehone ezaw mader yesfelgal
Jun 27, 2023