BC8.5
#personal
ሰላም ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁ ይቺን ሰኒ የዛሬ አመት አካባቢ ግማሽ ደርዘን(6 ፍሬ) ብቻ ገዝቼ ነበር እና አሁን ትልቅ ረኮቦት ገዝቼ ስኒዎቹ አነሱብኝ እና ተጨማሪ 6 ፍሬ ልገዛ ፈልጌ ነበር ደሴ ነው ያለሁት እና ትንሽ ቆየት ያለች ዲዛይን ስለሆነች ደሴ የት አካባቢ አገኛለሁ እስኪ ጠቁሙኝ
Jun 26, 20230 engagements

Jun 26, 2023