Selam Wegen Holy Bible yeGod qal slemehonu mskru erasu Bible new Qdus Quranm yeAllah qal slemehonu mskru erasu Qdus Quran new ena yetu new tkekl yetun enmen
Jun 26, 2023እንደሱ ከመሰለህ ሌላ ቀላል ማመሳከሪያ ከሃይማኖታዊ ጉዳይ ወጣ ብለህ ተመልከት፤ ቀላሉ ታሪክን ማመሳከር ነው ፤ መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርዐን ስለ አንድ አንድ ጉዳይ ሁለቱም ጋር ተፅፎ ታገኛለህ ግን ድርጊቱ የተፈፀመበት ቦት ጨርሶ ይለያያል ፤ እነደኔ ምልከታ ቁርዐን በታሪክ ጉዳዬች ላይ ትላልቅ ስህተቶች አሉበት ስለሌለው ባናወራም
Jun 27, 2023