#relationships
Here is the thing ልጅቷን ቸርች ነው የማያት እና ከእህቷ እና ወንድሟ ጋር ነው ሁሌ ሚመጡት ስልኬን ልሰጣት ፈልጌ አጋጣሚውን ላገኝ አልቻልኩም they stick together like every time እና በምን ሰበብ ላናግራት በምን ምክንያት ቁጥሯን ልቀበል /ቁጥሬን ልስጣት/ Note:- የጴንጤ ቸርች ነው
Jun 26, 20239 engagements
Here is the thing ልጅቷን ቸርች ነው የማያት እና ከእህቷ እና ወንድሟ ጋር ነው ሁሌ ሚመጡት ስልኬን ልሰጣት ፈልጌ አጋጣሚውን ላገኝ አልቻልኩም they stick together like every time እና በምን ሰበብ ላናግራት በምን ምክንያት ቁጥሯን ልቀበል /ቁጥሬን ልስጣት/ Note:- የጴንጤ ቸርች ነው
Jun 26, 2023ለፓስተሩ አስጨብጠው እና ታይቶኛል ሁለታቹ ስትጣበሱ በልልኝ በለው😂
Jun 27, 2023Ehte geta yewdshal abren ensely belate
Jun 27, 2023Yhe mud tebelako 😑
Jun 27, 2023ይፀልዩልህ ngerachew
Jun 27, 2023Brother u r fucked.. even if you get to her things won't go well so far.. Start a game with eye contacts.. if you say so.. good luck..
Jun 27, 2023I already did 😫
Jun 27, 2023