JAHLEEL3956
#other
እንዴት ናችኹ ? በሕይወቴ እጅግ አድካሚ አሰልቺ እልህ አስጨራሽ ጊዜያቶችን አሳልፌ የተቀሩትን ተመሳሳይ ጊዜያት በጥብዓት በማሳለፍ ዐዲሲቷን ፀሐይ እስክሞቅ ድረስ ትንሽ ለማረፍ ወስኛለው። እናም ጥያቄዬ መዝናናትን ከቃል በአለፈ መልኩ ስለማላውቀው መዝናናት ምን እንደሆነ እንድታስረዱኝ እና ከተማ ውስጥ ከሚርመሰመሰው የቤት እንስሳ ባሻገር የዱር እንስሳን ላይበት የምችልበትን ቦታ እንድትጠቁሙኝ ያኽል ነው።ለምሳሌ አዲስ ዙ ፓርክ የት ነው ያለው ? ነጭ አንበሳ ማግኘት የምችለው የት ነው ?መግቢያው ? ምናምን በቃ መዝናናት እንዲ ነው በሉኝ በዛው. . .እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
Jun 26, 20233 engagements