#technology
ሰላም ሰዎች ICT Networking ላይ Server እና Clientን ለመጫን በሁለት computer እና በኬብል እንደሆነ ይታወቃል ጥይቄ በ 1 PC ላይ server እና clientን ጭኖ Networking ለማገናኘት በ pc ላይ ምን software ሚጫነው? ለ practice ፈልጌ ነው Please I want toFull information
Jun 25, 20237 engagements