ሰላም እንዴት ናችሁ ከፍቅረኛዬ ጋር ሁለታችንም ንስሐ እንድንገባ እፈልጋለሁ እሱ ግን እንደዚህ አይነት አሳብ የለሁም እንዴት አድርጌ ላሳምነው እችላለሁ? ስለ ንሰሐ የተፃፈ ወይ YouTube ላይ ያለ ሊረዳኝ የሚችል video ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
Jun 25, 2023ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ "ነገረ ንሰሐ" ብለሽ ሰርች አርጊ ዩቲዩብ ላይ አለ👆👆 ከዚህ በተጨማሪ ዲ/ን ሄኖክ "የወጣቶች ህይወት ከጋብቻ በፊት" በሚል ርዕስ ተከታታይ ትምህርቶች አሉት ዩቲዩብ ላይ እርሱን አንድ ላይ አድምጡ።
Jun 27, 2023