Guys koy adam ena hewan lej keweldu buhala endet lela lej tewelede? Malete keza buhala ehet ena wendem ...?
Jun 25, 2023እስኪ መፅሀፍ ቅዱስን ገለጥ አድርግ እና ያልገባህ ካለ ብቻ ወደሀይማኖት መምህራን እና አባቶች ጎራ ብለህ ጠይቅ... ጭራሽ ሌጣህን መተህ እዚ ትፈላሰፍብናለህ በልጅ አንደበትህ... የሚገርመው ደግሞ ያንተ ጥያቄ ገና በመጀመሪያው ምእራፍ ኦሪት ዘ-ፍጥረት ላይ የሚመለስ መሆኑ ነው ...
Jun 26, 2023