please admin approve hiv/Aids yezot Tsebel tetemko weym bewengel amno yetewewu sewu mtaku kale ngerugn ena yet bota endehone btnegrugn please??
Jun 25, 2023“ኢየሱስም፦ ስለ እምነታችሁ ማነስ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ፦ ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፤ የሚሳናችሁም ነገር የለም።” — ማቴዎስ 17፥20 👆 ከላይ answer የሰጠክ ሰው እውነቱን ወንድም ከጠበሉ ወይም ቤተክርስቲያኑ ሊሆን አይችልም ወይንም ደሞ ከአጥማቂው ሊሆን አይችልም እምነት ኖሮክ ያድነኛል ካልክ ትድናለክ ልብክ ውስጥ ደሞ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ ካለ ልብና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ እንዴት ይፈውስካል ወንድሜ?
Jun 26, 2023