ሰላም ሰዎች i'm 21F..እና ወደ ጉዳዩ ስገባ እስካሁን ምንም sex አድርጌ አላዉቅም ማለት ገና ሳስበዉ ያስፈራኛል ያስጠላኛልም ምክንያቱም ከዚህ በፊት በህፃንነቴ በቅርብ ዘመድ ከ 3 ጊዜ በላይ የመድፈር ሙከራ ተደርጎብኛል 💔...እናም ይህ ህይወቴን አከበደብኝ በቃ በፅፈዉ አያልቅም,, እናም ለማንም ተናግሬ አላዉቅም . በ ጓደኛዬ ግፊት በሷ በኩል የመጣ ሰዉ ጋር ከ ሶስት አመት በፊት ተዋወቅን ያዉ በጊዜዉ ከእሷ ጫና ጋር ተደማምሮ ዝም ብዬ እሽ ሳልለዉ ለ 2 አመት ከአወራን በኋላ ከአመት በፊት እሽ አልኩት ያዉ Uv ስለሆነ ያለሁት distance ነዉ እና ስንጀምር ት/ት እስከምጨርስ ሊጠብቀኝ ተስማማን እና በመሀል እየመጣ ይጠይቀኛል ግን በቃ እጄን እንኳን እንዲይዘኝ አልፈልግም .. ግን ይኼዉ ልመረቅ 1month ነዉ የቀረኝ ,, እኔ ምክንያት እየፈለኩ ብጣላዉም ይቅርታ እያለ ይታረቀኛል, እንዲሁ አልፈልግህም ብዬዉ ከዚህ በፊት ገድዬሽ እራሴን አጣፋለሁ ሲለኝ prank ነዉ ብዬ ቀጠልን ,,, አሁን ግን በቃ እራሴን risk ዉስጥ ሳላስገባ እንዴት ልጣላዉ ? እና እንዴት ነዉ ከፍርሀቴ የምላቀቀዉ ም/ም ከአሁን በኋላ i want ጥሩ relationship & ትዳር ! please help ur sister (
Jun 25, 2023እኔን ያልገባኝ በ21 አመትሽ እንዴት ነው ትምርህትሽን ጨርሰሽ ልትመረቂ የደረስሽው 🤔🤔
Jun 26, 2023