ሰላም እንዴት ናችሁ......ስራዬን የት አካባቢ ባውለው ውጤታማ እሆናለሁ እስቲ ንገሩኝ? እኔ ምሰራው System automation ላይ ነው ለምሳሌ በአሻራ የሚከፈት በር በ ፓስወርድ ሚከፈቱ በሮች በስልካችሁ ምታበሩት ምታጠፉት መብራቶች በድምፃችሁ ምትቆጣጠሩት ማንኛውም ነገር የቤታችሁ በር ሲከፈት ወይም ማንኛውም እናንተ የዘጋችሁትን ነገር ሌላ ሰው ለመክፈት ሲሞክር በስልካችሁ alert ⚠️ እንዲደርሳችሁ ማረግ ይቻላል እእ በትእዛዝም ማንኛውም አይነት ሎከሮች በአሻራ ወይም ፓስወርድ የሚከፈቱ....... ባጠቃላይ ቤት ውስጥ ያሉትን ነገሮች ሁሉንም Automatic አርጌ መስራት እችላለሁ ይሄ ብቻ ሳይሆን የሚፈልጉት እቃ በሚፈልጉት ዲዛይን Automatic እና Securityው የተጠበቀ አርጌ መስራት እችላለሁ እና ይሄን ነገር የት አካባቢ ቤቶች ላይ ብሰራው ውጤታማ እሆናለሁ? እኔ ያሰብኩት ኮንዶሚንየም ቤቶች ላይ ነው እስቲ ምን ትሉኛላችሁ? እና ተቀባይነቱስ ምን ያህል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ እዚህ እኛ ሀገር ብዙም ስላልተለመደ...? Please admins approve this question this is urgent 🙏
Jun 25, 2023Adis eyeteseru yalu realstate apartama akababi mastawekiya btletf or demo bet finishing kemiseru sewoch ga mnamn btsera...
Jun 26, 2023