ቆይ አንዴማ🖐 እኔ የምለዉ ብር ሳይኖር ፍቅር አያስፈልግም የሚል አስተሳሰብ ያላችሁ ሰዎች አንደናንተ አስተሳሰብ አሁን ለገንዘብ ትለፋለክ ከዛ ብር ሲኖርክ ሴት ትቀርባለቅ ያቺ ሴት አንተን ሳይሆን ያ ሴት አያስፈልግም ብለክ ሰርተክ ያገኘከዉን ብር ፈልጋ አንድትመጣ አያረክ አይደል አንዴ? እኛው ራሳችህን በምንሰራዉ ስራ ለምን እነሱን እንወቅሳለን ? ይሄ ወይስ ገና ካሁኑ ብር ሳይኖራችሁ አብራችሁ ሰርታችሁ የምትለወጡትን ነው ፍቅር የምትሉት ከየትኛዉ ናቹህ? ብቻ ትንሽ ይሄ ነገር ወዳልሆነ ነገር እየመራን ነው እስቲ እንዴ ቤተሰብ እንወያይበት
Jun 25, 2023Bro you can purchase girls 🙂
Jun 26, 2023