#business
በናታችሁ መልሱልኝ🙏 እንዴት ናችሁ በዚህ 2ቀን 5000 ብር ያስፈልገኛል እና ያለኝ አማራጭ ደሞ 22ሺ ተከታይ ያለውን የቲክቶክ አካውንት መሸጥ ነው። እና በዚህ ዋጋ በፍጥነት ልሸጥበት ምችልበትን ቦታ ወይም ግሩፕ ጠቁሙኝ plz ብሩ በጣምምም ያስፈልገኛል ለዛው
Jun 25, 20234 engagements
በናታችሁ መልሱልኝ🙏 እንዴት ናችሁ በዚህ 2ቀን 5000 ብር ያስፈልገኛል እና ያለኝ አማራጭ ደሞ 22ሺ ተከታይ ያለውን የቲክቶክ አካውንት መሸጥ ነው። እና በዚህ ዋጋ በፍጥነት ልሸጥበት ምችልበትን ቦታ ወይም ግሩፕ ጠቁሙኝ plz ብሩ በጣምምም ያስፈልገኛል ለዛው
Jun 25, 2023Tiktok lay yemetelekew content mnden nber ene legezah echelalew
Jun 26, 2023I have a sales part time job option if u want u can contact me @nocaution0
Jun 26, 2023