#technology
እንዴት ናችሁ. ስልኬን የሆነ ጊዜ volum ተጭኘ ስይዘዉ ከዛ ቀን ጀምሮ vibrate ማድረግ አቆመ እኔ setting ዉስጥም ገብቼ ሚስተካከል ነገር አስተካክየም አምቢ አለኝ pls ምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ እንዴት ላስተካክል?
Jun 25, 202310 engagements
እንዴት ናችሁ. ስልኬን የሆነ ጊዜ volum ተጭኘ ስይዘዉ ከዛ ቀን ጀምሮ vibrate ማድረግ አቆመ እኔ setting ዉስጥም ገብቼ ሚስተካከል ነገር አስተካክየም አምቢ አለኝ pls ምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ እንዴት ላስተካክል?
Jun 25, 2023do not disturb የሚል አለ እሱን አጥፋ ወደታች አርገውና አለ ከዳታ ከዋይፋይ አጠገብ አለ ወይም ሲቲንግ ላይም አለ
Jun 27, 2023Selam guys specially ye gbi temariwoch add yalebet sewu memerek ychlal aychilm
Jun 25, 2023Just restart(reboot) argew yestekakelal
Jun 25, 2023Embi bilognal
Jun 26, 2023