ሰላም ሰዎች elementary እያለው ጎበዝ ምባል ተማሪ ነበርኩ አሁን 11 ነኝ እና highschool ከገባው ቡሃላ መከታተል አቁምያለው በቃ ኮርጄም ቢሆን አልፋለው ብዬ ነበር ማስበው ግን አሁን ምን እንደተፈጠረ ታውቃላችሁ እና የ9, የ10, የ11 ትምርት ምንም አላቀውም እና ቀጣይ 12 ነኝ ጥያቄዬ 12ን በደንብ ተምሬ የ ማለፍ ዕድል ይኖረኛል ወይ ነው::
Jun 25, 2023https://t.me/scholasticclusters አሪፍ ትምህርታዊ ቻናል ነው ይጠቅምሀል
Jun 27, 2023