Yesew lij hatiattegna yehonew siwelede jmro endehone sentochahu nw metakut? Malet ke adam yebeles meblat yetelalefe hatiat nw hetan erasu eyalen keytm sanay hatiat endenesra miyadrgen
Jun 24, 2023እኔ ሙስሊም እንደመሆኔ እንደሙስሊም ይህ አባባል ውድቅ ነው። አባቴ ለሰራው ራሱ ይጠየቅ እንጂ እኔ ምን አገባኝ? የሰው ልጅ ወደዚህች ምድር ሲመጣ ንጹህ ሆኖ ነው። ለዚህም ማስረጃ ነቢዩ ሙሐመድ በሐዲሣቸው "አንድ ሰው ሐጅን በትክክል ለአላህ ብቻ ብሎ አድርጎ የተመለሰ 'እናቱ እንደወለደችው ቀን ከወንጀሉ ነጽቶ' ይመለሳል።" ብለዋል። በዚህም በሌላ እይታ የምንረዳው የሰው ልጅ ሲፈጠር ንጹህ ሆኖ መሆኑን ነው። አባት ባጠፋው ልጅ የማይጠየቅበት እምነት አለን፤ ኢስላም! ለውይይት የሚጋብዝ አጻጻፍ ካየሁ እመለሳለሁ።
Jun 25, 2023