#personal
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ኮምፒውተር ሳይንስ መማር እፈልግ ነበር ግን ሳላስበው አውቶሞቲቭ ተማርኩኝ እና በ5000ብር የመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጠርኩ እና እና ግን ኢንተረስቴ ኮምፒውተር መማር ነበር እና ምን ይሻላል አውቶሞቲቭን ልቀጥል ወይስ ኮምፒውተር ሳይንስ ልማር?ግን በመካኒክነቱም ውጤታማ ነኝ
Jun 24, 20236 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ኮምፒውተር ሳይንስ መማር እፈልግ ነበር ግን ሳላስበው አውቶሞቲቭ ተማርኩኝ እና በ5000ብር የመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጠርኩ እና እና ግን ኢንተረስቴ ኮምፒውተር መማር ነበር እና ምን ይሻላል አውቶሞቲቭን ልቀጥል ወይስ ኮምፒውተር ሳይንስ ልማር?ግን በመካኒክነቱም ውጤታማ ነኝ
Jun 24, 2023You can learn such fields online while working on your current field too
Jun 25, 2023I think betemar arif yemeselegal bahun gize informatics yehonu fieldoche betam temerache nachew so esun temerahe erasihen upgrade eyark bethade teru nw u get 5k eko wetetama nage belahe metetewew nagere ayemaslagem
Jun 25, 2023Eshi koket👍
Jun 26, 2023Yet new automotive yetemarkew
Jun 25, 2023Tegbared poly technique college
Jun 26, 2023በዚ ውጤታማ ከሆንክ በቃ ይሄን እየሰራህ ተማር
Jun 27, 2023