Bekninet melsulgn koy highschool lay couple yehonachu weym gbi lay koy tegenagntachu mndnew yemtawerut koy couple mehon gd new ende ho
Jun 24, 2023በማያገባሽ እና ባልገባሽ ነገር እየገባሽ ነው ለምን አርፈሽ አትማሪም ፍቅር በካልኩሌሸን የሚመጣ አይደለም ተማሪ ሆንሽ ሰራተኛ የሀይስኩል ተማሪ ሆነ ሀብታም ለውጥ የለውም ባጠቃላይ በዚ ጊዜ ይሁን ብለሽ የምታደርጊውም ነገር አይደለም ለታይታ ወይም ለሙድ ለፆታዊ ፍላጎት ብቻ ተብሎ የሚገባበትም አይደለም ብቻ ምን ልበልሽ ይሄን ስሜት የደረሰበት ሰው ብቻ ያውቀዋል
Jun 25, 2023