#business
✌️ ሰላም ሰዎች.. በሙሉ ጊዜ የምሰራው ስራ አለኝ ... ግን በየመሃሉ ስራ የማይኖርበት ጊዜ ይበዛል እና ያለ ስራ መቀመጥ ምን ያህል ጭንቀት ውስጥ እንደሚከት ሳትረዱ አትቀሩም እና የምታውቁት በትርፍ ጊዜ የሚሰራ ስራ ምታቁ ከሆነ ጠቁሙኝ እንዲሁም ከ12:00 በኋላ ነፃ ነኝ በዚህም ክፍተት የሚሰራ ስራ ካለ ጠቆም እንድታደርጉኝ ነው...አመሰግናለሁ
Jun 24, 20237 engagements