ዌን ዩ ሉዝ ዩር መኒ ዩ ሉዝ ነቲንግ! ዌን ዩ ሉዝ ዩር ዩር ሄልዝ ዩ ሉዝ ሰምቲንግ!! ዌን ዩ ሉዝ ዩር "ካራክተር" ዩ ሉዝ ኤቭሪቲንግ!!! ምንጭ:-ላንስኪ(ሙቪ ታይትል) #ጥያቄዬ 1ኛ ትስማማላችሁ? ካልተስማማችሁ ለምን? 2ኛ እንዴት አንድ ግለሰብ ማንነቱን(ካራክተሩን/ባህሪውን) ያጣል?
6 votes
ዌን ዩ ሉዝ ዩር መኒ ዩ ሉዝ ነቲንግ! ዌን ዩ ሉዝ ዩር ዩር ሄልዝ ዩ ሉዝ ሰምቲንግ!! ዌን ዩ ሉዝ ዩር "ካራክተር" ዩ ሉዝ ኤቭሪቲንግ!!! ምንጭ:-ላንስኪ(ሙቪ ታይትል) #ጥያቄዬ 1ኛ ትስማማላችሁ? ካልተስማማችሁ ለምን? 2ኛ እንዴት አንድ ግለሰብ ማንነቱን(ካራክተሩን/ባህሪውን) ያጣል?
6 votes
When you lose your money, you lose nothing ❌ አልስማም በዚ ጊዜ ገንዘብ ወሳኝ ነገር ከሚባሉት ግንባር ቀደም ነው። ገንዘብ ስታገኝ የምታገኛቸው ስታጣ ደግሞ የምታጣቸው ብዙ ነገሮች አለ። so በመጀመሪያው አልስማማም❌ When you lose ur health u lose something❌✅ እና ዋናው ነገር ጤና ነው ቢሆንም ግን ብዙ በግማሽ ሀሳን እስማማበታለሁ። When u lose your character you lose everything✅ Definetly እስማማበታለሁ😊
Jun 25, 2023About the money part even if u lose money, u can get it back by the character u build. Health, u can get the treatment u need by the money u earn still there is some part of u that is lost. and if you lose the character (to earn money, build relations, interact with urself) , there is nothing left.
Jun 25, 2023When u lose ur money, you lose nothing .... Technically yes we don't lose nothing but in Reality we lose ብዙ ነገሮች The 2nd one is ✅ but u lose beyond something 3rd one ✅✅✅
Jun 25, 2023if i lose money how am i supposed to get healthy u might say someone might treat you but if ion have money to treat my self am losing my character so ኣይ ዶንት ሃቭ ኣንሰር ፎር ዚስ
Jul 01, 2023የሰው ልጅ ራሱን ስያጣ ለራሱ ችግር ይሆናል characterኡን ስያጣ ደሞ ከራሱም አልፎ ሌሎች ላይ ችግር ይሆናል. like ከሰውነት ተራ ወቶ የአውሬያዊ ባህሪ ያመጣል. Plus ግን እንደሰው ለራሱም ለክብሩ የማይጨነቅ እንከፍ ሰውም ያደርጋል. So I strongly agree.
Jun 26, 2023Beka
Jun 25, 2023