ሰላም እባካችሁን እርዱኝ ፤ እንግሊዝኛ ምንም ማውራት መስማትም አልችልም መሀል መሀል ላይ የሚወሩ ነገሮች ብቻ ነው ውጪ ነኝ ያለሁት ከሰው ጋር መግባባት ስራ መቀጠር አልቻልኩም ለመሞከር ምን ላድርግ? በ1ወር ከ15 ቀን ሁሉንም ነገር ትቼ ለመልመድ ምን ላድርግ? ስራ ሳመለክት እንግሊዘኛ ስለማልችል አይቀበሉኝም በምታምኑት እንግሊዝኛ የምትችሉ ሁሉ እንደ እህታችሁ ተባበሩኝ በፈጣሪ ተጨንቂያለሁ ??
Jun 23, 2023@biniyo36 በዚህ አዋራይ ጎበዝ አሉ ሚሰሩ ልተቁምህ ወንድሜ
Oct 15, 2023