Selam sewoch...... Guys fetary 1 nw....ena tyakeye. Muslimoch #Allah milut ena ye Christianoch ena ye ayhudoch #Ellohim (egziabher) 1 erasu nw weyis yileyayal?
Jun 23, 2023ፈጣሪ 1 ነው እስላሞች allah የሚሉት ማለት krstianoch ወይም እየሱስ እራሱ Ellohim እያለ የሚጠራው እግዚአብሔርን ነው Ellohe እግዚአብሔር allah ስም ተሰጠው እንጂ አንድ ነው ልዩነቱ የተፈጠረው ክርስቲያኞች እግዚአብሔርን ከድተው ፈጣሪ የላከውን ወይም እግዚአብሔር ወደ ምድር የላከውን እየሱስን አንተ እግዚአብሔር ወይም ፈጣሪ ነህ ብለው እየሱስን አመልኩት እግዚአብሔር ን ደሞ ከዱት ሙስሊሙ ደሞ ሚያመልከው እግዚአብሔርን(allah) ነው ማለቴ:- እየሱስ የላከውም እየሱስ ellohi እያለ ሚጠራውን እና ወደ ሰማይ(ወደ ራሱ) የወሰደውን ነብያቶችን ወደ ምድር የላካቸውን ነብያቶች ጌታዬ እያሉ የሚጠሩትን ነው ሚያመልኩት:: እሱም Allah(እግዚአብሔር:አብ:Ellohi) ነው::::::::::::✔️✔️
Jun 24, 2023