Ab_best35
#health
ሰላማ ሰዎች አንድ ነገር በጣም ቸግሮኛል አንዴት እንደምፈታው አላውቅም በቃ ምን መሰላችሁ ከሃሳብ ልላቀቅ አልቻልኩም በቃ አይምሮዬ ዝም ብሎ እየፈጠረ በሃሳብ ያስውጠኛል ከሚገባው በላይ ይህም እኔ ህይወቴ ላይ ጫና አሳድሮብኛል ነገሮች ላይ ደከማ ወይም ፈዛዛ እየሆንኩ ነው። ላንዲት ደቂቃ እንኳን አይምሮዬ እረፍት አያገኝም
Jun 23, 20234 engagements
ሰላማ ሰዎች አንድ ነገር በጣም ቸግሮኛል አንዴት እንደምፈታው አላውቅም በቃ ምን መሰላችሁ ከሃሳብ ልላቀቅ አልቻልኩም በቃ አይምሮዬ ዝም ብሎ እየፈጠረ በሃሳብ ያስውጠኛል ከሚገባው በላይ ይህም እኔ ህይወቴ ላይ ጫና አሳድሮብኛል ነገሮች ላይ ደከማ ወይም ፈዛዛ እየሆንኩ ነው። ላንዲት ደቂቃ እንኳን አይምሮዬ እረፍት አያገኝም
Jun 23, 2023Try meditation 🧘♂🧘♂🧘♂
Jun 24, 2023Over thinker mehon side effectu yamezenal lezi reduce lemadreg adadis negerochn anbeb like fiction additionally metshaf kidus
Jun 25, 2023Welcome to the hood
Jun 24, 2023me too bro me too its hard😭😭😭😭😭
Jun 24, 2023