Afsm82.5
#education
በ❗️❗️ ⚠️Civil Engineering⚠️ ❗️❗️ከ AASTU & ASTU የተመረቃችሁ ካላችሁ ስራ ያገኘ አለ🥹? ካለ እስቲ ልምዳችሁን አካፍሉኝ🙏🙏🙏 መቼ ጨረሳችሁ? ተመርቃችሁ በምን ያህል ጊዜ ስራ አገኛችሁ??? BTW I'm 4th year AASTU Student!
Jun 23, 20237 engagements
በ❗️❗️ ⚠️Civil Engineering⚠️ ❗️❗️ከ AASTU & ASTU የተመረቃችሁ ካላችሁ ስራ ያገኘ አለ🥹? ካለ እስቲ ልምዳችሁን አካፍሉኝ🙏🙏🙏 መቼ ጨረሳችሁ? ተመርቃችሁ በምን ያህል ጊዜ ስራ አገኛችሁ??? BTW I'm 4th year AASTU Student!
Jun 23, 2023I'm teaching maths in grade 5
Jun 24, 2023Are u for real?
Jun 24, 2023ስራ እንደ ኔትዎርክህ እና ዘመድህ ይለያያል። እኔ ዘመድ ባይኖረኝም ኔትዎርክ አረግ ስለነበር ከመመረቄ በፊት ስራ ባገኝም ክፍያቸዉ እዚህ ግባ ሚባል ስላልሆነ አቆምኩት። ድግሪዬን ወደዛ ጥዬ ሌሎች ስኪሎች ተምሬ ሽቀላ ላይ ነኝ። ኢንጂነር መሆኔ እራሱ ትዝ ብሎኝ አያዉቅም። ከመመረቅህ በፊት ከpotential ቀጣሪዎች ጋር ተዋወቅ ምከሩኝ እያልክም ቢሆን ጓደኛ ሁን።
Jun 25, 2023Betam amesegnalew lmlasheh yedemozu nger ena alemawatatu eyasebkut nbr.... Ena skill yalkewm nger betam tekekelegna nger nw
Jun 25, 2023I really apricate that u are thinking about your future.
Jun 26, 2023ያምርሃል😂
Jun 24, 2023እስኪ መጀመሪያ exit'n እለፍ🫢
Jun 24, 2023