Guys ቤት ውስጥ ቁንጫ በጣም አስቸገረን IDK ከየት እንዴት እንደመጡ ግን guys they're like በቃ ፈልተዋል ያላረግነው ነገር የለም ሊጠፉ አልቻሉም የምታውቁት መድሃኒት ካለ like እንደ ፈሊቲ ነገር or any other ሚያጠፋቸው ነገር plz!!!
Jun 22, 2023ወጥመድ ግዛ 😂
Jun 24, 2023Guys ቤት ውስጥ ቁንጫ በጣም አስቸገረን IDK ከየት እንዴት እንደመጡ ግን guys they're like በቃ ፈልተዋል ያላረግነው ነገር የለም ሊጠፉ አልቻሉም የምታውቁት መድሃኒት ካለ like እንደ ፈሊቲ ነገር or any other ሚያጠፋቸው ነገር plz!!!
Jun 22, 2023ወጥመድ ግዛ 😂
Jun 24, 2023ጃኪ የምትባል ውሻ ነበረቺኝ አምጥታብኝ መከራዬን ነበር የበላሁት መጀመሪያ አንተ ንጽህናህን በደንብ ጠብቅ በየ 3 ቀኑ ሻወር ግባ ሌላው ሙሉ የቤቱን እቃ አውጥተህ በ tinner የሚባል ማጽጃ አለ በሱ በደንብ አጽዳው እቃውን ስታስገባ በደንብ አጽዳው ከዛ ሰላም😂
Jun 24, 2023ዛራ ተጠቀሚ በቃ😂
Jun 24, 2023Chandras
Jun 24, 2023Bezu birr tinish waga yinorewal ena materials betam wagachew rise yadergal endet meselek for example le hulum sew 1,000,000 birr biset before that 1,000,000 yemishet yenebere mekina beza waga magjet atchlm also worker bithon ena demozk 30,000 birr bihon bezaw birr effort eyawetak atseram lemen telefalek this means bekelalu bezu genzeb katemk ye 1,000,000 birr waga be 20,000 or less behone price yekeyeral wagae
Jun 25, 2023Wotreh ekek 😂😂
Jun 24, 2023Kill those cat, dogs....
Jun 24, 2023