ሰላም ሰዎች ፍቅረኛዬ exit exam ተፈታኝ ነዉ ዘንድሮ እና በጣም ተጨናንቋል እንቅልፍም ያስቸግረዋል ምን እንደማረግለት ግራ ገባኝ እስቲ ከዚህ ሙድ ሊያስወጣዉ የሚችለዉን ነገር ማረግለትን ንገሩኝ እባካቹ አስቸኳይ ነዉ አዝናኚዉ ምናምን ደሞ እንዳትሉኝ ስራ ፈላጊ ነኝና ብር የለኝም ብቻ ግን ንገሩኝ
Jun 22, 2023እህቴ እነኚህን ተያቸው ሳትጋቡ ምንም እንዳታረጊ የዘላለም ፀፀት ይሆንብሻል እውነቴን ነው
Jun 24, 2023