ሰላም ሰዎች እንደምን ናችሁ በጣም አሳሳቢ ነው እባካችሁ መልሱልኝ !!! እኔ የዘንድሮ ኢንተራንስ ተፈታኝ ነኝ እና ሰሟኑን ሞዴል ወስጄ ነበር እና ያነበብኳቸውን part ጥያቄዎች ለመስራት ስሟክር የማስታወሳቸው ጥቂቶቹን ነው እና አንድ ወር አለኝ ከዚህ በኋላ ለኢተራንስ እና እንዴት ላርግ ለመልካም መልሳቹ አመሰግናለሁ !!!
Jun 22, 2023Mnm atichenanek bro ketechenanek nw zeb mtlew,
Jun 23, 2023