ይቅርታ ግን በትህትና መልሱልኝ እባካችሁ *ውስጤን ሰላም አይሰማውም። በቃ ሁሉም ነገር ዝም ብሎ ያስጠላኛል። ቆሜ ውዳሴ ማርያም ለመድገም እራሱ ያስጠላኛል። በትንሹም በትልቁም እራሴን እወቅሰዋለው። የሆነ ልቤ አልረጋጋ ብሎኛል ጭንቅላቴ ሁሌ እንደተጨነቀ ነው። በቃ ውጥረት ውስጥ ነው ያለሁት ግን ከምን የመጣ እንደሆነ አላውቀውም። እባካችሁ ከፍቅር እና ከግለ ወሲብ ጋር እንዳታገናኙት #ምንም ከዚህ ነገር ጋር የተገናኘ ነገር የለውም። እባካችሁ እስኪ መፍትሄ ምትሉትን ንገሩኝ። ሰው ማውራትም ውጪ መውጣትም መተኛትም ማንበብም ስልክም አስጠልቶኛል። ብቻ የጤና ነው ብዬ አላስብም
Jun 21, 2023its normal, sile and ngr degagimek atasb........online lay atiwal......internet kens.....ke electronics erasikn bechalkew akm gtaa.......ahunm tsely , siged, በጌታ በኢየሱስ ሥም ጭንቀትህ ይወገዳል። ድንግል ማርያም ከጎንህ ትቁም።
Jun 22, 2023