fseaman280.5
#relationships
this question if for ጥንዶች ነው ቆይ ምን እያወራችሁ ነው ያን ያህል ምትሳልፉት ማቴ ወ አያልባቹህም እ ያየሁት ጊቢ ላይ ena 12:00 ጀምረዉ እስከ 9:00 ተፈዉ ስያውሩ ሚያመሹ ሊጆች አሉ
Jun 21, 20235 engagements
this question if for ጥንዶች ነው ቆይ ምን እያወራችሁ ነው ያን ያህል ምትሳልፉት ማቴ ወ አያልባቹህም እ ያየሁት ጊቢ ላይ ena 12:00 ጀምረዉ እስከ 9:00 ተፈዉ ስያውሩ ሚያመሹ ሊጆች አሉ
Jun 21, 2023የኔም ጥያቄ ነው ይሄን ሁላ ብቻ እንደቀልድ ብዙ ሰዓት ያወራሉ
Jun 22, 2023Mn yantebatibihal besirat awra
Jun 23, 2023Simeslegn andand setoch ye lij arogitoch alu were bcha😣😕
Jun 23, 2023ብሮ በእቅድ አይደለም እኮ ምታወራው ዝምብለህ ስትደዋወል ወሬ ወሬን እየወለደ ሳተስበው ሰአቱ ይሄዳል።
Jun 23, 2023Bro set were ayalkebatm tinish eskitlemdeh nw keza kante mitebekew aw ena eshi bcha nw don't worry
Jun 22, 2023