999165
#personal
ሰላም ሰዎች ✌️ የOnline courses በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ብዙ ሰርተፍኬትም አለኝ እና በእነሱ ስራ የማግኘት እድል ይኖረኛል ? ተቀባይነታቸው ምን ያህል ነው ?
Jun 21, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች ✌️ የOnline courses በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ብዙ ሰርተፍኬትም አለኝ እና በእነሱ ስራ የማግኘት እድል ይኖረኛል ? ተቀባይነታቸው ምን ያህል ነው ?
Jun 21, 2023✅በትክክል 100% በonline certificate ሥራ ማግኘት ትችላለክ። 1. በተማርከው ኮርስ በቂ ዕውቀት አግኝተክ ከሆነ 2. በደንብ ስራዎችን አፕላይ የሚታረግ ከሆነ። why? ምክንያቱም አብዛኞቹ ስራዎች competition ይበዛቸዋል። በደንብ compete ለማድረግ ደግሞ መትጋት እና ልምድ ማግኘት ይጠይቃል። ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ!😎 3. ፕሮፌሽናል የስራ ፕላትፎርም ላይ አካውንትክን በስርዓት ማዘጋጀት። - LinkedIn - upwork - Fiver እና ለሎችም ላይ። 4. CV በስርዓቱ ማዘጋጀት። ይህን ሁሉ ካደረክ በሁዋላ ትልቁ ነገር ቦታ መስጠት ነው። ሁሌ apply ብታረግ እና e-mail ብትከታተል ጥሩ ዪሆናል። መልካም ዕድል!
Jun 22, 2023እድለኛ ነህ በተለይ ባሁን ሰአት udemy ena coursera ከሆኑ እጅህን ስመው ነው የሚቀጥሩህ ግን ምናልባት እንደ ዋና መስፈርት ላይሆኑ ይችላሉ ግን ጀግና ነህ 🌐
Jun 22, 2023