#personal
ሰላም ሰዎች እስቲ ምከሩኝ አሁን ዩኒቨርስቲ ሪሚዲያል ተማሪ ነኝ እና ትምህርቱን ለማለፍ ምንም እየሰራው አይደለም በአጭሩ ውጤት የሚመጣልኝ አይመስለኝም ትምህርት ላይ ያለኝ አቋም ምንም ነው። ቤተሰቦቼ ደግሞ ከኔ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ እኔ ተስፋ ቆርጫለው እንዴት አድርጌ ላሳምናቸው ትምህርት ከማለቁ በፊት መናገር ያለብኝ ይመስለኛል ምከሩኝ እስቲ 🙏🙏
Jun 20, 20234 engagements