#relationships
Selam ሰሞኑን ከአንዲት ጓደኛዬ ጋር አለመግባባት ተፈጠረ እና ስለጓደኝነት ብዙ ጥያቄዎች ተፈጠሩብኝ እሷ ለችግር መድረስ ፣ጭንቀትን መጋራት.. ..እንዲህ ነው የምትረዳው....እናንተ ምን ትላላችሁ....አለመግባባት የተፈጠረው በውሳኔዎቼ በጣም ጫና ስለምታሳድርብኝ እና እሷ የምትለው እንዲሆን በመፈለጓ ነበር።....ሀሳባችሁ ይረዳኛል please.🙏
Jun 20, 20233 engagements