Abel_t185.5
#relationships
ፍቅረኛዬ ቀበጥ ነገር ነች እኔ ደግሞ ቁጥብ እና ቁምነገረኛ በትንሹም ኮስታራ አይነት ሰው እና ይህ ባህሪዬ ደግሞ ግንኙነታችንን እያሻከረው ነው የኔ ወግ አጥባቂነት ወይስ የሷ ቅብጠት እንጃ ብቻ የኔስ ከሆነ እንዴት ነው ይሄን ባህሪዬን ልቀይር የምችለው ቁምነገረኛ ሰው ለፍቅር አይሆንም ብዬ ወደመደምደሙ እየደረስኩ ነው ... አደራችሁን ከርሷ ጋር ተነጋገርበት አውሩበት ምናምን እንዳትሉኝ
Jun 19, 20236 engagements