FFNEM18
#other
እርዱኝ???? ሩሲያ የአንድ ወር የቱሪስት ቪዛ አስመትቸ መሄድ እና ወደ ፊንላንድ / ፓላንድ ለመውጣት አሰብኩ የምታውቁት ነገር ካለ???
Jun 19, 202310 engagements
እርዱኝ???? ሩሲያ የአንድ ወር የቱሪስት ቪዛ አስመትቸ መሄድ እና ወደ ፊንላንድ / ፓላንድ ለመውጣት አሰብኩ የምታውቁት ነገር ካለ???
Jun 19, 2023Dollar bro byans belarus lay yalut erasu wede 2000$ yekbelhual lelaw dmo esu endaleh nw megb satbela wechi mader ale chaka west ena esun metchelew kehone kelal nw ena dmo kezi sethed ye delala slk felgna hid
Jun 20, 2023Ye wetader phd kalek mehde techlalek
Jun 20, 2023ይዘ ልተገባ ነው
Aug 02, 2023They are at war right now I don't think you can
Jun 20, 2023ቅድም YouTube ላይ ፋኒ ሳምሪ ቻናል ላይ የ ፋኒ ወንድም በዚህ ጀርመን እንደመጣ ሰምቻለው አሁን ላይ ይሄ ነገር ትሬንድ ከመሆኑ በፊት አድርጊው አሪፍ ዌይ ነው ከቱርክ ይሻላል ግን ከሪሲያ ወደ ቤላሩስ የሚያሻግርክን ድላላ አግኝ ከመሄድህክ በፊት
Jun 20, 2023ወታደር ልትሆን ነው ? ብሮ ጦርነት ነው እኮ ያለው እዛ በጣም አደገኛ ነው ለሂወትህ
Jun 20, 20230982085571 call me
Jun 20, 20230982085571 call me
Jun 20, 2023Vaseline ግዛ!
Jun 20, 2023