#sport
ሰላም ሰዎች 16 አመቴ ነው። የምኖረው ክፍለ ሀገር ነው። ጎበዝ ኳስ ተጫዋች ነኝ😊። እና በዚህ ክረምት አዲስ አበባ መጥቼ ክለብ መሞከር እፈልጋለሁ 🙏። እባካቹ የት መሞከር እና ከምን እንደምጀምር ንገሩኝ። ምታውቁትን አሰልጣኝም ክለብም ብታገናኙኝ🙏🙏🙏 አመሰግናለው🖤
Jun 19, 20230 engagements

Jun 19, 2023