yttttt1409
#other
ሰላም ቤተሰቦች...የበጎ ፍቃድ መስራት ፈልጋለሁ እና ወጣቶች ያሉበት አሪፍ የበጎ ፍቃድ ግሩፕ ንገሩኝ አዲስ አበባ ውስጥ
Jun 19, 20239 engagements
ሰላም ቤተሰቦች...የበጎ ፍቃድ መስራት ፈልጋለሁ እና ወጣቶች ያሉበት አሪፍ የበጎ ፍቃድ ግሩፕ ንገሩኝ አዲስ አበባ ውስጥ
Jun 19, 2023Wetatu mn yiseralhal le tru kehone Smarawit foundation hid tasfelgachewaleh. Ahun bzih samnt be seifu fantaw yetyewneyew ena adres alelh
Jun 19, 2023አቡጊዳ ሮትራክት ክለብ
Jun 19, 2023#ክረምትን_ምን_ሊሰሩ_አስበዋል እንደተለመደው ድርጅታችን አስካል በተለይ ለ #High_school ,#college & #universtiy ተማሪዎች የክረምት ጊዜያችሁን ቁም ነገር በመስራት እንድታሳልፉ በማሰብ ህጻናት ተማሪዎችን ከማስጠናት ጀምሮ ልዩ ልዩ የበጎነት ትሩፋቶች ላይ በማሳተፍ አይረሴ ጊዜ እንድታሳልፉ የሚያስችላችሁን አሰራር ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ በቅርብ ጊዜ የበጎ ፈቃደኞች ምዝገባ እንጀምራለን፡፡ ጠብቁን፡፡ 0902404444 #ባይተርፈንም_ያለንን_እናካፍላለን አስካል በጎ አድራጎት ማኅበር
Jun 20, 2023Rotaract
Jun 19, 2023ስለእኛ ቤተሰብ
Jun 19, 2023