Gt31
#business
እስቸኳይ ነው የቤተሰብ ዳማስ መኪና ነበረኝ እና በሱ ሊሰራ የሚችል ማለትም ሊከፋፈል የሚችል አዋጭ ሀሳብ ጠቁሙኝ ሀሳቡን አካፍሎኝ የወደድኩት ሰው ሽልማት አለው honestly
Jun 18, 202313 engagements
እስቸኳይ ነው የቤተሰብ ዳማስ መኪና ነበረኝ እና በሱ ሊሰራ የሚችል ማለትም ሊከፋፈል የሚችል አዋጭ ሀሳብ ጠቁሙኝ ሀሳቡን አካፍሎኝ የወደድኩት ሰው ሽልማት አለው honestly
Jun 18, 2023የት ነው የምትኖረው business ማህበረሰብ ተኮር ብሆን የተሻለ ነዉ ወይም ደሞ daily demands ላይ ትኩረት አድረግ 1 ለምሳሌ ውሃ ከዋና ፈብሪካ (አከባቢህ ለይ ካለ ) እየወሰደክ ማከፋፈል ሌላውን ያለህበትን ስትናገር እንቀጥላለን 😎
Jun 19, 2023Damas mekina new ende
Jun 20, 2023ኸረ ጋሪ ነው ይሄኔ ጫማህ የተቀደደ እግረኛ ነህ ገገማ
Jun 20, 2023Ye taxi chgr yalebet gfiay yalebet weym rejm self yalebet botahedeh be etf be maskefel srabet Lemsale le and sew ye 10birr menged be 40birr yawatal🔥
Jun 20, 2023ስልክህ ስንት ነው? እናውራና እንስራ
Jun 19, 2023የባልትና ውጤቶች የሱቅ እቃዎች (ሸቀጣ ሸቀጥ) ለመርካቶ ከቀረብክ ከዛው ገዛዝተኽ ወደ መርካቶ ወደሚመጡ ነጋዴዎች ጋር በመዟዟር . . . .
Jun 19, 2023Egna sefer nana taxi serabet, and gize 7 sew be 40 birr
Jun 19, 2023Egna sfr yehonech damas bebzat wetet ena holland ergo eyzore yakefaflal ena maybe esun betmoker
Jun 19, 2023