#food
guys ወተት daily ለትንሽ ጊዜ መጠጣት ፈልጌ ነበር እና ያው በቅርበት ወተት የሚሸጥበት ስለሌለ የተሻገውን ዱቄቱን ልገዛ አስቤያለው እና የቱ ይሻላል ለወጣት የሚሆን እና የቱ ይበረክታል🙏
Jun 18, 20230 engagements

Jun 18, 2023