#education
Selam guys እስቲ አ/አ ውስጥ ካሉት collegeኦች አሪፍ ምትሉትን recommend አርጉኝ ከትምህርቱ፣ ከዋጋው በተለይ ደሞ ከላይፉ አንፃር
Jun 18, 20238 engagements
Selam guys እስቲ አ/አ ውስጥ ካሉት collegeኦች አሪፍ ምትሉትን recommend አርጉኝ ከትምህርቱ፣ ከዋጋው በተለይ ደሞ ከላይፉ አንፃር
Jun 18, 2023በዚህ ግዜ ለላይፍ ትላለህ እንዴ😂😂 የቅባት ልጅ ነሽ መሰለኝ። ሌላዉማ ደህና ኮይን የሚያስገኝ ነገር ምን ልማር ነዉ ጥያቄዉ
Jun 19, 2023ሪፍት ቫሊ😂
Jun 19, 2023የለም ወዳጄ ለምን 12 ደግመሽ ጥቁር አንበሳ አትገቢም ባባ እድሜህ እንደሆነ አያሳስብህም😊
Jun 20, 2023Berari
Jun 19, 2023