Le Orthodox emnet teketayoch, Set lig yewer abeba lay hona tsebel metemek techlalech?? selemelsachu egziabher yestlgn🙏🙏
Jun 18, 2023አትችልም
Jun 19, 2023Le Orthodox emnet teketayoch, Set lig yewer abeba lay hona tsebel metemek techlalech?? selemelsachu egziabher yestlgn🙏🙏
Jun 18, 2023አትችልም
Jun 19, 2023የአንዲት ሴት ከወር አበባ የመንፃት ጊዜ ተብሎ የተያዘው 1 ሱባኤ ወይም 7 ቀን ነው፤ በልዩ የጤና መታወክ ከ 7 ቀን ካለፈባት ሁለተኛ ሱባኤ ልትጠብቅ ትችላለች፥ ወይም በሴትዋ የጤና ጉዳይ አካላዊ ንፅህና የሚወሰን ይሆናል። 7 ቀን ስላለፈ ብቻ ፈሳሽ እስካልቆመ ወደ ቤተክርስቲያን መግባት አትችልም። የወር አበባ ጊዜ ጠብቆ ባይመጣ ወይም በተለየ ጊዜ ቢመጣ ዋናው ነገር ፈሳሽ በአካል ላይ እንዳለ ወደ ቤተክርስቲያን አይገባም ማለት ነው። ከ7 ቀን በኋላ (በ 8ኛው ቀን) ከፈሳሽ ስትነጻ ፀበል መጠጣትና መጠመቅ እንዲሁም ቤተክርስቲያን መግባትም ሆነ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላለች ማለት ነው። ጠያቂያችን ሃሳቡን በዚህ ይረዱትና ከዚህ ጋር በተያያዘ ከዚህ በፊት ሰፊ ትምህርት የሰጠንበት ስለሆነ ከድረገፃችን ላይ እንዲመለከቱት እንመክራለን። ተጨማሪ መንፈሳዊ ምክርና ትምህርት ድረገጻችን https://yohannesneseha.org/ ላይ ያገኛሉ
Jun 19, 2023ወንድም አሪፍ ማብራሪያ ግን ፀበል መጠጣቱ አይከለከልም
Jun 19, 2023Ezi group lay yalachu orthodox wendem ehetoche demo anbebu emnetachnn amasedbat benaneb bzu tekm alew!
Jun 21, 2023ጌታ ይወድሻል ጴንጤ ሁኚ ምንም መጠመቅ አያስፈልግም ሱር አድርገሽ ሁላ ቤተክርስቲያን መግባት ትችያለሽ
Jun 19, 2023