gey gys ye grade 10 temari ney ena eske maksegno social weyem natural science memret alebey ena gera gebtoyal endet lmret? computer science arif new gin demo physics ena maths yekebdegnal alwedem enesun social demo bussines mnamn arif new so mn larg
Jun 18, 2023ጎበዝ ከሆንክ natural ግባ ምንም የማትሞክር በኩረጃ የምትተማመን ከሆነም natural ግባ(ብዙ ጎበዝ ስላለ ለመኮረጅ🙄) ግን መካከለኛ ከሚባሉት ተማሪዎች ውስጥ ማለትም ደረጃ ከ8-20 በብዛት የምትወጣ ከሆነ በራስህ የምትሞክር ከሆነ social ግባ 100% ይሳካልሀል እንደውም 1ኛ 2ተኛ ከሚወጡት መካከል ትሆናለህ(በተለይ ሽምደዳ ጎበዝ ከሆንክ social ምርጥ ነው ፊዚክስ ና ማትስ/ቁጥር ነገሮች ጠልተህ ናቹራል አይታሰብም 11ና 12 chemistry ራሱ maths በለው😔 አስበህበት ወስን✌
Jun 19, 2023