አመሰግናለሁ የ11 ክፍል ተማሪ ነኝ ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ ግን ላጠና ስል እሰላቻለሁ በጣም በተደጋጋሚ ሞክሬ አቅቶኛል ውስጤ በጣም ፍላጎት አለው የማንበብ እና በራሴ ፈተናዎችን መስራት ግን ሰው ካላነበበ እንዴት ውጤት ሊያመጣ ይችላል ስለዚህ አእምሮዬን እንዴት የማንበብ ክህሎትን ላስለምደው በትምህርቴስ እንዴት ልጠንክር ሀሳባችሁን አካፍሉኝ🙏🙏
Jun 18, 2023Set a goal, lemn endemtmar ena lemn endemtatena be paper minamn saf ena yann eyasebk mechem atselachm lemanbeb.
Jun 19, 2023